am_tn/jhn/12/04.md

1011 B

አሳልፎ የሚሰጠው

የእየሱሰ ጠላቶች እንዲይዙት ያደረገው

ለሶስት መተ ዲናር ተሽጦ ለድሆች ያልተሰጠ ለምን ነው?

ጥያቀያዊ አነጋገር ነው፨ እንደ ከባድ አረፍተነገር መተርጎም ተችላለህ፨ ይህ ሽቶ ለሶስተ ሞተ ዲናር ተሽጦ ገንዘቡን ለድሆች መስጠት ይቻል ነበር፨

ሶስተ መቶ ዲናር

በቁጥርም መተርጎም ትችላለህ፨ 300 ዲናር

እንዲህም አለ ወደ ውስጥ ከሚጣለው ይሰርቅ ስለነበር ነው

ዮሀንስ ይሁዳ ስለምን ስለድሆች እንደጠየቀ ያስረደዳል፨ በቋንቋህ በተሻለ ማስረዳት ከቻልክ መጠቀም ትችላለህ፨

ይህን ያለው ለድሆች ስለሚያዝነ አይደለም ግነ ሌባ ስለነበረ ነው

ይህነ ያለው ሌባ ስለነበረ ነው፨ ስለድሆች ግድ አልነበረውም፨