am_tn/jhn/12/01.md

790 B

አጠቃላይ መግለጫ

ይህ የሚቀጥለው ታሪ ክፍል ነው፨ እየሱስ በቢታንያ በእራት ላይ ሳለ ሜሪ እግሮቹን በዘይት ቀባችው

ሊትራ

የክብደት መለኪያ ነው፨ የአንድ ኪሎ ግራም አንድ ሶሰተኛ ነው፨

ሽቶ

ጥሩ መአዛ ያለው ፈሰሽ ሲሆን ትሩ ሽታ ካላቸው አትክልቶች ዘይት የሚሰራ ነው፨

ናርድ

የደወል ቅርጽ ካለው አበባ የሚሰራ ሽቶ ሲሆን የሚገኘውም ኔፓል ቻይና ህንድ ተራራዎች ላይ ነው

ቤቱ በሽቶው መአዛ ተሞላ

ይህ ኣሁን እነደተደረገ መተርጎም ይቻላል፨ የሽቶው መአዛ ወይም ሽታወ ቤቱን ሞላው፨