am_tn/jhn/11/56.md

1.1 KiB

ጠቅላላ መግለጫ

በቁጥር 57 ላይ የሆነው የተጻፈው ከቁጥር 56 በፊት ነው፨ ቅደም ተከተሉ አንባቢዎችን የሚያደናግር ከሆነ ቁጥሮቹን ማዋሀድ እና የ 57 ጽሁፍ ከ 56 በፊት ማድረግ ተችላለህ፨

እየሱስንም ይፈለጉ ነበር

እነዱ የሚለው ቃል ወደ የሩሳሌም የተጓዙትን አይሁዶች ለማመልከት ነው

ምን ታስባለህ? ወደ በዓሉ አየመጣምን?

ይህ የተሀድሶ ጥያቄ የሚገልጸው እየሱሰ ወደ ፋሲካ በዓል መምጣቱን በመጠራጠር ነበር፨ ሁለተኛወ ጥያቄ ታስባለህን ተናጋሪው እየሱሰ ወደ በአሉ ቢመጣ የመታሰር እድሉ ከፍተኛ ስለሆን ይገረም ነበር፨ እየሱስ ምናልባት ወደ በዓሉ አይመጣም። እታሰራለሁ ብሎ ይፈራል፨

መረ ካህኑም

ይህ መግለጫ የሚያስረዳው የአይሁደ አምላኪዎች እየሱስ በበዓሉ ለመገኛት ይመጣ ይሆን ብለው መገረም ነበረባቸው፨ በቋነቋህ