am_tn/jhn/11/54.md

939 B

ጠቅላላ መግለጫ

እየሱስም ከቢጣንያ ኤፍሪም ወደ ምትባል መንደር ሄደ፨ በቁጥር 55 ላይ የፋሲካ በዓል ደርሶ ስለነበር አይሁዶች ምን እንደሚሰሩ ይነግረናል፡፡

በአይሁዶች መካከልም በግልጽ ይመላለሰል

አይሁድ የሚለው የአይሁድ መሪዎችን ነው፨ በሚቃወሙተ አይሁዶች መካከል በግልጽ ይመላለሳል

ሀገሩ

ከከተማ ወጣ ያለ ጥቂት ህዝብ የሚኖሩበት

በዚያ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ቆየ

እየሱሰስና ደቀመዛሙርቱ ለጥቂት ጊዝ በኤፍሬም ቆዩ፨ በዚያ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ለጥቂት ጊዜ ቆየ

ወደ እየሩሳሌም ወጣ

ወጣ የሚለው ኢየሩሳለምን ከአካባቢው ካሉ ከተሞች ከፍታ ላይ መሆኗን ለማመልከት ነው