am_tn/jhn/11/51.md

714 B

ጠቅላላ መግለጫ

በቁጥር 51 እና 52 ኬፋ ባያውቀውም ትንቢትን እየተናገረ ነበር፨ ይህ ለሚቀጥለው መግለጫ ነው፨

ለህዝቡ ይሞታል

ህዝብ የሚለው የሚያመለክተው የእስራኤልን ህዝብ ነው

ሁሉም በአንድነት ይሰበሰባሉ

ይህ ኤሊፕሲስ ነው። “ሰዎች” የሚለው ቃል በጥቅሱ አውድ ተተክቷል ፡፡ አት: - “ወደ አንድ ህዝብ ይሰበሰባሉ”

የእግዚአብሄር ልጆች

ይህ የእግዚአብሄር የሆኑ ህዝቦችን በክርስቶሰ ያመኑት በመንፈስ የዕግዚአብሄር ልጆች የሆኑ