am_tn/jhn/11/49.md

785 B

ከነሱ መካከል አንዱ

አዲስ ሀሳብን ለማስተዋወቅ መንገዱ ይህ ነው፨ በራስህ ቋነቋ መግለጽ መንገድ ካለህ መጠቀም ትችላለህ፨

ምንም አታውቁም

ቀያፋም እያጋነነ ለመናገር ነው እንደዛ ያለው፨ እየሆነ ያለውን ነገር አልገባችሁም፨ የምትናገሩት ምንም እንደማያውቅ ሆናችሁ ነው፨

ህዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ

ቀያፋ ማለት የፈለገው እየሱስ እንዲኖር ከተፈቀደ የሮም ጦር ሰራዊት የእስራኤልን ህዝብ ይገላሉ፨ ህዝብ የሚለው የሚያመለክተው እስራኤልን ህዝብ ነው፨ሮማውያን ህዝባችንን ሁሉ ከሚገሉ