am_tn/jhn/11/47.md

898 B

ጠቅላላ መግለጫ

ይህ የሚቀጥለው ክፍል ታሪክ ነው፨ የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን በአይሁድ ሽነጎ ተሰበሰቡ

የካህናት አለቆቾም

ከቀሳወስቱ መካከል መሪዎቹም

ምን እናድርግ?

የሸንጎው መሪዎችም ስለ እየሱስ እንደሚያወሩ የሳያል፨ ስለ እየሱስ ምን ማድረግ እንችላለን፨

ሁሉም በርሱ ያምናሉ

የአይሁድ መሪዎችም ህዝቡ እየሱስነ ንጉሳቸው ያደርጉታል በለው ፈሩ፨ ሁሉም በርሱ ካመኑ በሮም ላይ ያምጻሉ፨

ሮማዊያንም ይመጣሉ

የሮም ጦር ሰራዊት የሮም ጦር ሰራዊት ይመጣሉ

ቦታችንን እና ህዝባችንን ይወስዳሉ

ቤተ መቅደሳችንን እና ህእባችንን ያፈረሳሉ