am_tn/jhn/11/38.md

874 B

ዋሻ ነበር ድንጋይም ተገጥሞበት ነበር

ዮሀንስ ትንሽ ታሪኩን ኣቋርጦ አልኣዛርን የት እንደ ቀበሩት አስረዳ

ማርታ የአልአዛር እህት

ማርታና ሜሪ የ አልአዛር ታላቀ እህቶች ናቸው፨ ማርታ የ አልአዛር ታለቅ እህት

በዚህ ግዜ አስከሬኑ ይሸታል

በዚህ ግዜ መጥፎ ሽታ ይኖራል ወይም አስከሬኑ መሽተት ጀምሮአል፨

ብታምኚስ የእግዚአብሄርን ክብር እንድታዪ አልነገርኩሽምን

ይህ አባባል በጥያቄ መልክ የሆነው እግዚአብሄር ቀጥሎ አስደናቂ ስራ ሊሰራ ስለሆን አጽንኦት ለመስጠት ነው፨ በኔ ብታምኚ የእግዚአብሄርን ስራ እንድታዪ ነግሪሽ ነበር