am_tn/jhn/11/36.md

765 B

ፍቅር

ይህ ወንድማዊ ፍቅር ወይም የስ ው ፍቅር ለጓደኛ ወይም ለቤተሰብ አባል

ይህ የእውሩን ዓይን የከፈተ አይደለምን ይንንም እንዳይሞት ባደረገ ነበር

ይህ ኣስተያየት እንደጥያቄ ያቀረቡት አይሁዶች እንዴት እየሱሰ አለአዛርን አለዳነውም ለማለት ነው፨ እውርን ያድናል ያበራል አልአዛርንም እነዳይሞት ሊያድነው በቻለ ነበር፨ ይህንን ሰው ከሞት ስላላዳለነው እውር ሆኖ የተወለደውንም አላዳነወም አዳነው ኣሉተ እንጂ

አይኑን ከፈተ

ይህ አባባል ነው፨ ዐይኑን አዳነው፨