am_tn/jhn/11/33.md

410 B

በመንፈሱ ኣዘነ በራሱም ታወከ

ዮሀንስ በዚህ ክፍል የእየሱስነን መታወክ መረበሽ ማዘን ይገልጻል፨ በጣም ተረብሾ ነበር፨

እየሱስ አለቀሰ

እየሱስ ማለቀስ ጀመረ ወይም እየሱስ አለቀሰ፨

ወዴት አኖራችሁት

ይህ የተለሳለሰ ጥያቄ ነወ። የት ቀበራችሁት?