am_tn/jhn/11/30.md

473 B

እየሱስ በመንደሩ ገና አልደረሰም ነበር

ዮሀንስ በዚህ ክፍል ታሪኩን ኣቋርጦ እየሱስ ያለበትን አካባቢ መግለጫ ሰጠ

በእግሩ ላይ ወደቀች

ሜሪ ክብር ለመስጠት በእየሱሰ እግር ላይ ወደቀች

ወንድሜ ባልሞተም ነበር

አልአዛር የሜሪ ታናሽ ወንድሟ ነበር፨ ታናሽ ወንድሜ በህይወት ይኖረ ነበር፨