am_tn/jhn/11/27.md

735 B

እሷም ለሱ አለች

ማርታ ለእየሱስ አለች

አዎን፤ ጌታ ሆይ አንተ ክርስቶስ ወደ አለም የሚመጣው ክርስቶስ የዐግዚአብሄር ልጅ እንደሆንክ አምናለሁ

ማርታም እየሱስ ጌታ የእግዚአብሄር ልጅ መሲሁ እንደሆነ ኣመነች

የእግዚአብሄር ልጅ

ይህ ለእየሱስ አሰፈላጊ ርዕስ ነው

እህቷን ሜሪን ለመጥራት ሄደች

ሜሪ የማርታ ታናሽ እህት ናት፨ ሄዳም ታናሽ እህቷን ሜሪን ጠራቻት፨

መምህር

ይህ ርእሰ እየሱሰስን ያመለክታል

ይጠራሽ ነበር

እንቺ እንድትመጪ ጠየቀ