እንደገና በሕይወት ይኖራል
ሞት የሚያመለክተው ስጋ ሞትን ነው
ይኖራል የሚለው መንፈሳዊ ሕይወትን ነው፨
በእኔ የሚያምኑ ሁሉ በመንፈስ ከእግዚአብሄር አይለያዩም ወይም በእኔ የሚያምኑ በመንፈስ ከእግዚአብሄር ጋር ለዘላለም ይኖራሉ
ሞት የሚያመለክተው መንፈሳዊ ሞትን ነው