am_tn/jhn/11/21.md

301 B

ወንድሜ ባልሞተም ነበር

አልአዛር ታናሽ ወንድም ነው፨ የኔ ታናሽ ወንድም በህይወት ይኖር ነበር

ወንድምሽ ይነሳል

አልአዛር ታናሽ ወንድም ነው፨ ያንቺ ታናሽ ወንድምሽ አሁን ይነሳል፨