am_tn/jhn/11/17.md

701 B

አጠቃላይ መግለጫ

ኤየሱስም በቢታንያ ነው፨ ይህ ቁጥር ከኃላ ያለውነ መረጃና እየሱስ ከመምጣቱ በፊት ያለውን ይገለጻል

አልአዛርም በመቃብር አራት ቀን ቆይቷል

ይህንን ኣሁን እንደሆነ መተርጎም ትችላላችሁ፨ የአልኣዘርን አስክሬን ከ4 ቀን በፈት በመቃብር እነዳኖሩት አወቀ፡

አስራ አምስት ምእራፍ ያህል

ሶስት ኪሊሜትር ይርቃል፨ ስታዲየም 185 ሜትር ነው

ስለ ወንድማቸው፨

አልአዛር ታናሽ ወንድማቸው ነው፨ ሶስተኛ ወንድማቸው፨