am_tn/jhn/11/15.md

497 B

አያያዥ መግለጫ

እየሱስም ደቀመዛሙርቱን ማናገር ቀጠለ

ስለ እናንተ

ለጥቅማችሁ

እንድታምኑም በዛ አልነበርኩም

በዚያ አልነበርኩም፨ ስለዚህም ምክንያት በኔ ታምናላችሁ

ዲዲሞስ የሚባለውም

ይህንን በገባ መልኩ መተርጎም ይችላሉ። አት: - "ዲዲሞስ ብለው የጠሩት"

ዲዲሞስ

የወንድ ስም መንታ ማለት ነው