am_tn/jhn/11/01.md

468 B

ጠቅላላ መግለጫ

ይህ የሚቀጥለው ክፍል ታሪክ ስለ አልአዛር ነው፨ ይህ ጥቅሰ እሱን ሲያስተዋውቅ ስለእህቱ ሜሪእና ስለአልአዛር የኃላ መግለጫ ኣስተዋውቃል

ሜሪ ነበረች የጌታን እግር የቀባች በጸጉሯ

የማርታን እህት ሜሪን ዮሀንስ እያስተዋወቀ ቀጥሎ ምን እንደሚሆን መግለጫ ያጋራ ነበር