am_tn/jhn/10/37.md

706 B

አያያዥ መግለጫ

እየሱስም ለአይሁዶች መልስ መስጠቱን ጨረሰ

አባት

አባት የሚለው ቃል ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ነው

እመኑኝ

እመኑኝ የሚለው ቃል እየሱስ ያለው እውነት እንደሆን መቀበል ወይም ማመን

በስራ እመኑ

እመኑ የሚለው እየሱስ እየሰራ ያለው ከአባቱ እንደሆነ እንዲያወቁ

አባቴም በእኔ አለ እኔም በአባቴ

በእግዚአብሄርና በእየሱስ መካከል ያለውነ ግንኙነት የሚገልጽ

ከእጃቸውም ወቶ ሄደ

እጅ የሚለው የአይሁድ መሪዎችን