am_tn/jhn/10/34.md

829 B

አልተጻፈምን አማለክት

በጥያቄ ምልክት የቀረበው አጽንኦት ለመስጠት ነው፨

እናንተ አማልክት ናችሁ

እዚህ ላይ ኢየሱስ ተከታዮቹን “አማልክት” ብሎ የሚጠራውን ጥቅስ ይጠቅሳል ፣ ምናልባትም በምድር ላይ እሱን እንዲወክሉ ስለመረጣቸው ፡፡

የእግዚአብሄር ቃል መጣ

እግዚአብሄርም ቃሉን ተናገረ

ቃሉ አይለወጥም አይሰበርም

ትርጉሙ ሊሆን የሚችለው፡ 1) ቃሉን ማን መለወ አይችልም 2) ቃሉ ሁሌም እውነት ነው

አባት የእግዚአብሄር ልጅ

ይህ የእግዚአብሄርነና የእየሱስን ግኑኝነት የሚገልጽ አስፈላጊ ርእስ ነው