am_tn/jhn/10/29.md

719 B

አባቴም ለእኔ ሰጠኝ

አባት የሚለው ቃል ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ነው

የአባቴ እጅ

እጅ የሚለው የእግዚአብሄርን ይዞታ እና ጥበቃ

እኔና አባቴ አንድ ነን

እየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ እና እግዚአብሄር አባት አንድ ናቸው፨ አባት የሚለው ቃል ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ነው

አይሁዶችም ድንጋይ አነሱ

“አይሁዶች” የሚለው ቃል ኢየሱስን ለሚቃወሙት የአይሁድ መሪዎች መፈክር ነው ፡፡ አትቲ: - “የአይሁድ መሪዎች እንደገና ድንጋይ መከሩን ጀመሩ”