am_tn/jhn/10/22.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መግለጫ

ይህ የሚቀጥለው ከፍል ታሪክ ነው፨ የመታደስም በአል ስለነበር አይሁዶቹ ኢየሱስን መጠየቅ ጀመሩ፨ ቁጥር 22 እና 23 ስለታሪኩ አመጣጥ መነሻ ይሰጣሉ፨

የመታደስ በዓል

ይህ ለ8 ቀን የሚቆይ በክረምት ጊዘ የሚከበር በኣል እግዚአብሄር ያደረገውነ ተአምራት ትንሽ የቀረችውን ዘይት በመቅረዝ ለ8 ቀን ስለበራ፨ መቅረዙን የሚያበሩት የአይሁድን ቤተ መቅደስ ለእግዚአብሄር ለመለየት ነው፨ አንድ ነገር ሲለይ ለተለየ ነገር ቢቻ ለመጠቀም ቃል መግባት ነው፨

እየሱሰ በቤተመቅደሱ ውስጥ ይራመድ ነበር

እየሱስ ይራመድ የነበረው ከቤተመቅደሱ ውጪ ባለው ግቢ ነበር

በረንዳ

ይህ ቅርጽ በሕነጻ መግቢያ ጋር የተያያዘ ሶሆን ጣራ ሲኖረው ግርግዳ ግን የለውም

አይሁዶችም ከበቡት

እዚህ ላይ “አይሁዶች” ኢየሱስን ለተቃወሙት የአይሁድ መሪዎች ምሳሌ ነው ፡፡ AT: “የአይሁድ መሪዎችም ከበቡት”

መጠራጠር

ይህ ፈሊጥ ነው ፡፡ አት: - "እንድንደነቅ ያደርገናል" (UDB) ወይም "በእርግጠኝነት እንዳናውቅ ያድርገንን?"