am_tn/jhn/10/17.md

1.4 KiB

አያያዥ መጝለጫ

እየሱስም ለሕዝቡ መናገሩን ጨረሰ፨

አባቴም የሚወደኝ ለዚህ ነው፥ ሕይወቴን ስለምሰጥ

የእግዚአብሔር ዘላለማዊ እቅድ ልጁ ስለሰው ለጆች ሐጢአት ሲል ሕይወቱን አሳልፎ እንዲሰጥ ነው፨ የእየሱስ የመስቀል ሞት የሚያሳየን የአባትና የልጁን ፍቅር ነው

አባት

ይህ ለእግዚአብሔር አስፈላጊ ርእስ ነው፨

ፍቅር

ይህ አይነት ፍቅር የሚገኘው ከእግዚአብሔር ሲሆን የሚያተኩረውም ለሌሎች መልካመን በማድረግ፤ለርሱ ምንም ትርፍ ባይኖረውም፨ ይህ አይነት ፍቅር የሚጨነቀው የፈለጉትንም ቢሰሩ ስለሌሎች ነው፨

ሕይወቴን ኣኖራታለሁ እነደገናም መልሼ ወስዳታለሁ

እየሱስ በመለስተኛ አባባል እንደሚሞትና እንደገናም በሕይወት እንደሚኖር

እራሴ ኣኖራታለሁ

እራሴ የሚለው የሚገልጸው እየሱስ እራሱ ሕይወቱን እንደሚያኖር ነው፨ ከሱ ማንም አይወስድበትም፨

ይህንን ትዕዛዝ ከአባቴ ነው የተቀበልኩት

አባተ እንድሰራው ያዘዘኝ ይህንን ነው፨ አባት የሚለው ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ነው፨