am_tn/jhn/10/11.md

925 B

አያያዥ መግለጫ

እየሱስ ስለ መልካሙ እረኛ ምሳሌያዊ ነግግሩን ቀጠለ

መልካም እረኛ እኔ ነኝ

መልካም እረኛ በምሳሌ የሚወክለው እየሱስን ነው፨

ሕይወቱን ሰጠ

አንድነ ነገር መተው ማለት መቆጣጠር አለመቻልን ተስፋ መቁረጥን ያሳያል፨ መለስተኛ የሞት መንገድ

የተቀጠረ አገልጋይ

የተቀጠረ አገልጋይ የአይሁድ መሪዎችና አስተማሪዎች ዘይቤ

በጎቹን ይተዋል ስለ በጎቹም ግድ የለውም

እዚህ ላይ በግ የሚለው የእግዚአብሔርን ሕዝብ ይወክላል፨ እየሱስም አለ እንደ ተቀጠረ እረኛ በጎቹን እንደሚተው፤ የአይሁድ መሪዎችና አስተማሪዎች ለእግዚአብሄር ሕዝቦች ግድ የላቸውም