am_tn/jhn/10/09.md

825 B

እኔ በር ነኝ

በር ምሳሌያዊ ነው፨

ለምለም

ለምለም ማለት በጎች የሚበሉት ሳር ያለበት

ሊሰርቅ ካልሆነ አይመጣም

ይህ ድርብ አሉታዊ ነው። በአንዳንድ ቋንቋዎች አወንታዊ መግለጫን መጠቀም የበለጠ ተፈጥሮአዊ ነው። አት: “የሚመጣው ለመስረቅ ብቻ ነው”

ሊሰርቅ ሊገል እና ሊያጠፋ

እዚህ በምሳሌ የተገለጸው በጉ ነው፤ የእግዚአብሄርን ሕዝብ ይወክላል፨ በጎቸን ሊሰርቅ ሊገል እነ ሊያተፋ

ሕይወት እአንዲኖራቸው

እነሱ የሚለው ቃል የሚያመለክተው በጉን ነው፨ ሕይወት ደግሞ የዘላለም ሕይወትነ ያመለክታል፨