ሊሆን የሚችለው 1) ደቀመዛሙርቱ አልገባቸውም 2) የተሰበሰቡትም አልገባቸውም
ይህ መግለጫ የእረኛው ነው ዘይቤዎችን በመጠቀም። እረኛው የእየሱስ ምሳሌ ነው፨ በጉ የእየሱስ ተከታዮችን ሲወክል፥ እንግዶች ደግሞ የአይሁድ መሪዎች እና ፈሪሳውያን፤ ሰዎቹን ለማታለል የሞከሩት