am_tn/jhn/10/01.md

509 B

አጠቃላይ መረጃ

እየሱሰ ምሳሌያዊ አነጋገር መናገር ጀመረ

አያያዥ መገለጫ

እየሱስመ ፈሪሳውያንን ማነገር ቀጠለ፨ ይህ ታሪክ በ9፡35 ጋር አንድ ነው፨

እውነት አውነት

እንደ 1፡49 ይተርጎም

የበግ

እረኛው በጎቹን የሚያኖሩበት አጥር

ሌባና ቀማኛ

ሁለት አንድ አይነት ትረጉም ያለው ቃል ክብደት ለመጨመር መጠቀም