am_tn/jhn/09/13.md

550 B

አጠቃላይ መረጃ

ቁጥር 14 ኢየሱስ ሰውየውን መቼ እንደፈወሰ ዳራውን ይነግረናል ፡፡

በፊት ዕውር የነበረውን ሰው ወደ ፈሪሳውያን ወሰዱት

ሰዎቹም ሰውዬው ወደ ፈሪሳውያን እንዲሄድ ጠየቁት ፡፡ እነሱ እንዲሄድ በአካል አላስገደዱትም ፡፡

ሰንበት ቀን

“የአይሁድ የእረፍት ቀን”

እንግዲህ ፈሪሳውያን ደግሞ

ፈሪሳውያንም ደግሞ ጠየቁት።