በታሪኩ ውስጥ ይህ ቀጣዩ ክስተት ነው ፡፡ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በጀልባ ወደ ሐይቁ ሄዱ።
ይህ የበስተጀርባ መረጃ መሆኑን ለማሳየት የእርስዎን ቋንቋ መንገድ ይጠቀሙ።