am_tn/jhn/06/13.md

560 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢየሱስ ከሕዝቡ ተለይቷል። ኢየሱስ በተራራ ላይ ስለ መሰማቱ ስለ ተናገረው የታሪክ ክፍል መጨረሻ ይህ ነው ፡፡

ተሰበሰቡ

"ደቀ መዛሙርቱ ተሰበሰቡ"

የተረፈው

ሰው ያልበላው ምግብ

ይህንን ምልክት

ኢየሱስ አምስት ሺህ ሰዎችን በአምስት የገብስ ዳቦና ሁለት ዓሣ መመገቡ

ይህ ነቢይ

ወደ ዓለም ይመጣል ሙሴ የተናገረው ልዩ ነቢይ