am_tn/jhn/06/10.md

710 B

ተቀመጡ

"ተኙ"

በቦታውም ብዙ ሳር ነበር

ይህ ክስተት ስለተከናወነበት ስፍራ ዳራ ለመስጠት ዮሐንስ ዮሐንስ በታሪኩ ውስጥ ስለተከናወኑት ሁነቶች በአጭሩ መናገሩ አቁሟል ፡፡

ወንዶችም ተቀመጡ ቁጥራቸውም አምስት ሺህ የሚያህል ነበር

ምንም እንኳን ህዝቡ ሴቶችን እና ሕፃናትን ያካተተ (6 4) ቢሆንም ፣ እዚህ ላይ ዮሐንስ ወንዶቹን እየቆጠረ ነው ፡፡

ምስጋናም ሰጥቶ

ኢየሱስ ወደ እግዚአብሔር አብ ጸለየ እናም ዓሳውና ዳቦውን አመሰገነ ፡፡