am_tn/jhn/05/10.md

372 B

ስለዚህም አይሁድ እንደዚህ አሉት

በሰንበት አልጋውን ተሸክሞ ሰውየውን ሲመለከቱ አይሁዶች (በተለይም የአይሁድ መሪዎች) ተቆጡ ፡፡

ሰንበት ነው

“የእግዚአብሔር የእረፍት ቀን ነው”

ጤናማ ያደረገኝ

"ጤናማ ያደረገኝ ያ ሰውዬ"