am_tn/jhn/05/09.md

406 B

ሰውየው ተፈወሰ

"ሰውየው እንደገና ጤናማ ሆነ"

ያም ቀን ደግሞ ሰንበት ነበር

"ያ ቀን ደግሞ የእግዚአብሔር የእረፍት ቀን ነበር"

ደግሞ

ለጀርባ መረጃ ትኩረትን ለመሳብ እዚህ “ደግሞ” ጥቅም ላይ ውሏል። ይህ ክስተት በሰንበት መያዙን የሚያጎላ ነው።