ይህ ቃል በተመሳሳይ ጊዜ የሚከሰቱ ሁለት ሁነቶችን ለማመልከት ያገለግላል ፡፡ ባለስልጣኑ ወደ ቤት እየተመለሰ እያለ አገልጋዮቹ በመንገድ ላይ ሊገናኙት እየመጡ ነበር ፡፡