am_tn/jhn/04/37.md

645 B

አያያዥ መግለጫ

ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ መናገሩን ቀጠለ።

አንዱ ይዘራል፥ ሌላው ያጭዳል

"መዝራት" እና "መከር" የሚሉት ቃላት ዘይቤዎች ናቸው ፡፡ የዘራውም ሰው የኢየሱስን መልእክት ያካፍላል ፡፡ የሰበሰበውም ሰዎቹ የኢየሱስን መልእክት እንዲቀበሉ ይረዳል ፡፡ አት: - “አንድ ሰው ዘሩን ይተክላል ፣ ሌላውም ሰው እህል ያጭዳል።”

ወደ ድካማቸው ገብታችኋል

"አሁን በስራቸው ውስጥ ትሳተፋለህ" (UDB)