am_tn/jhn/04/06.md

300 B

ውሃ ስጪኝ

ይህ በትእዛዝ ሳይሆን በትህትና የተሞላ ጥያቄ ነው ፡፡

ምክንያቱም ደቀመዛሙርቱ ሄደው ነበር

ምክንያቱም ሄደው ስለነበር ደቀ መዛሙርቱ ውሃ እንዲያጠጡ አልጠየቃቸውም ፡፡