am_tn/jer/52/31.md

626 B

ዮአኪን በተማረከ በሠላሳ ስድስት ዓመት

ዮአኪን ከተማረከ 36 አመታት ተቆጥረዋል

በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሀያ አምስተኛው ቀን

በእብራውያን ካላንደር አስራ ሁለተኛው ወር የመጨረሻው ወር ነው፡፡ ሃያምስተኛው ቀን በ ውጮቹ ማርች መሀከል ላይ ይገኛል፡፡

እንዲህም ሆነ

ይህ ሃረግ የአንድ ታሪክ መጀመሪያን ያመለክታል

ዮርማሮዴክ

በባቢሎን ከንጉስ ናቡዘረዳን ቀጥሎ ነገሰ፡፡