1.1 KiB
1.1 KiB
በሐማት ምድር ወዳለችው ወደ ሪብላ
ሪብላ በሃማት ክልል የምትገኝ ከተማ ነች
ፍርድን በእርሱ ላይ ተናገረ
እንዴት እንደሚቀጣ ወሰነ
የሴዴቅያስን ልጆች በፊቱ ገደላቸው
“በፊቱ ገደላቸው” ሲል አይኑ እያየ ለማለት ነው፡፡ አንባቢው ጨምሮ ሊረዳው ያለበት ነገር ሌሎችም የባቢሎን ንጉስ የሴዴቅያስን ልጆች ሲገድል እጃቸው ነበረ፡፡
የሴዴቅያስንም ዓይኖች አወጣ
የንጉሱ ሰዎች ሴዴቅያስን አይነ-ስውር አረጉት፡፡ የባቢሎን ንጉስ የሴዴቅያስን አይን ከጭንቅላቱ ማውጣቱን የሚያስረዳ ግልፅ ነገር የለም፡፡ ሌላው አንባቢው ጨምሮ ሊረዳው ያለበት ነገር ሌሎችም የባቢሎን ንጉስ የሴዴቅያስን አይን ሲያጠፋ እጃቸው ነበረ፡፡
እስኪሞትም ድረስ
ሴዴቅያስ እከሞተበት ቀን ድረስ