am_tn/jer/52/06.md

978 B

በአራተኛውም ወር በዘጠነኛው ቀን

በእብራውያን የቀን አቆጣጠር አራተኛው ወር ሲሆን ይህም በበጋ ወቅት ነው፡፡ ዘጠነኛው ቀንም እንደ አውሮፕያን አቆጣጠር ጁላይ ወር አካባቢ ይገኛል፡፡ ሴዴቅያስም ለ አስር አመት ሶስት ወር ስምንት ቀናት ነግሶ ነበር፡፡

በከተማይቱ

ይህ ኢየሩሳሌም ከተማን ያመለክታል፡፡

ከተማይቱ ተሰበረች

ባቢሎናዊያን የከተማዋን ግንብ አፈራርሰው ገቡ፡፡

በሁለቱም ቅጥር

የንጉሱ የአትክልት ስፍራ ቅጥር እና የከተማዋ ቅጥር፡፡

ሜዳ

ቀጥ ያለ መሬት

ሠራዊቱም ሁሉ ከእርሱ ዘንድ ተበትነው ነበር

የከለዳዊያን ሰራዊት በሙሉ ተበተኑ፣ ሙሉ ሰራዊቱ በተለያየ አቅጣጫ ተበተኑ፡፡