am_tn/jer/52/04.md

1.1 KiB

ሴዴቅያስም በነገሠ በዘጠነኛው ዓመት በአሥረኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን

ሴዴቅያስም ከነገስ ከስምንት አመት በአስረኛው ወር እና ወሩ ከገባ በአስረኛው ቀን

በዘጠነኛው አመት

“ዘጠነኛው አመት”

በአሥረኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን

በእብራውያን የቀን መቁጠሪያ አስረኛው ቀን ነው፡፡ አስረኛው ቀን በፈረንጆች ቀን አቆጣጠር ጃንዋሪ የሚባለው ወር ጋር ይጠጋል፡፡

በኢየሩሳሌም ላይ መጥተው ከበቡአት

የናቡከደነፆር ሠራዊት ኢየሩሳሌምን ከበቡአት

እስከ ንጉሡ እስከ ሴዴቅያስ እስከ አሥራ አንደኛው ዓመት

ሴዴቅያስ ከነገሰ ጀምሮ ከ አስር አመት በላይ

አስራ አንደኛው አመት

አስራ አንደኛው አመት

ከተማይቱም … ተከብባ ነበር።

ከተማይቱ በሰራዊቱ ተከብባ ነበር