am_tn/jer/50/45.md

1.7 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

እነዚህ ቁጥሮች ከኤርምያስ 49፡20 እና ኤርምያስ 49፡21 ጋር ተመሳሳይ ሀሳብ ስላላቸው እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

እግዚአብሔር በባቢሎን ላይ የመከረባትን ምክር፥ በከለዳውያንም ምድር ላይ ያሰባትን አሳብ

እነዚህ ሀረጎች አንድ አይነት ትርጉም ቢኖራቸውም በአንድ ላይ ሲሆኑ ግነትን ያሳየናል፡፡ “እግዚአብሄር ለባቢሎን ህዝብ እና ለከለዳውያን ህዝብ ሃሳብ አስቦአል፡፡ ”

በእውነት የመንጋ ትናንሾች ይጎተታሉ

እግዚአብሄር የባቢሎንን ህዝብ እንደሚቀጣ መናገሩን ቀጥሎአል፡፡ “ትንሹዋ መንጋ ራሱ ይጎትታታል”

የመንጋ ትናንሾች

ትናንሽ እና ደካማ የባቢሎን ህዝብ እንደ ትንሽ የበግ መንጋ አርጎ ይናገራል፡፡ “ትናንሾችና ደካሞችም”

ማደሪያቸውን ባድማ ያደርግባቸዋል

የባቢሎን ምድር እንደ የመንጋ ማደሪያ አርጎ ይናገራል፡፡ “መልካሙን ማደሪያ ባድማ ያደርገዋል፡፡”

ከባቢሎን መያዝ ድምፅ የተነሳ ምድር ተናወጠች

ይህ ባቢሎን ሀያል ከተማ እንደሆነች እና የሷ ድምፅ መሬትን አንቀጠቀጠ፡፡ ”የባቢሎን ውድቀት እነደ መሬት መናወጥ ነው”

ድንጋጤ

ህመም ወይም ደስተኛ አለመሆን

የድንጋጤ ጩኸት

የህመም ወይም የስቃይ ጩኸት