am_tn/jer/50/44.md

1.6 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

ይህ ቁጥር ከኤርምያስ 49፡19 ጋር ተመሳሳይ ስለሆን እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት

እነሆ

“እነሆ” አንባቢው ቀጣዩን ነገር በማስተዋል እንዲያይ ይናገራል፡፡

በጠነከረው አምበ ለይ ከዮርዳኖስ ትዕቢት ውስጥ እንደ አንበሰ ይወጣል

እግዚአብሄር የባቢሎን ህዝብን ሲቀጣ ልክ እንደ አንበሳ በድንገት በጎችን ሊበላ እንደሚወጣ ነው፡፡ “የባቢሎን ህዝብን ስቀጣ ልክ እንደ ከተራራ ላይ በጎችን ሊበላ እንደመጣ ድንገተኛ አንበሰ ነው፡፡”

ጥቅጥቅ ካለ ደን ወደ ለምለም መስክ

በሳር እና ሳር በል በሆኑ እንሳዎች የተሞላ መሬት

ወጥተው እንዲባረሩ አደርጋለሁ

የባቢሎናውያን ህዝብን ያመለክታል፡፡

በእረሱዋ ላይ እሾመዋለሁ

“እኔ የምሾመው”

እንደ እኔ ያለ ማን ነው? ሊቋቋመኝ የሚችልስ ማን ነው?

እግዚአብሄር እነዚህን ጥያቄዎች እንደሱ ያለ ማንም እንደሌለ አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡

ሊቋቋመኝ የሚችልስ ማን ነው?

ማን ነው እኔን ሊቀይረኝ የሚችለው፡፡

የሚቃወመኝ እረኛ ማን ነው

እግዚአብሄር ይህን ጥያቄ ማንም እነደማያሸንፈው ለማሳየት ሲሆን “እረኛ” የሚለው ደግሞ ንጉስ የሚለውን እንደሆነ ያሳያል፡፡