am_tn/jer/50/41.md

2.3 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

ይህ መልዕክት በ ኤርምያስ 6፡22 እና ኤርምያስ 6፡23 ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ እንዴት እንደ ተተረጎመ ተመልከት

እነሆ ህዝብ ከሰሜን ይመጣል

እግዚአብሄር ለባቢሎን ህዝቦች ተናገረ፡፡ “የባቢሎን ህዝብ ከሰሜን ይመጣል”

እነሆ ህዝብ

ልብ በሉ ምክንያቱም አሁን የምናገረው እውነት እና አስፈላጊ ነውና፡፡

ታላቅ ህዝብና ብዙ ነገስታትም

ይህ ሀረግ ፐርዢያን እና ሜድስ ባቢሎንን በ 539 ከክርስቶስ ልደት በፊት ያሸነፉበትን ጊዜ ሲያመለክት “ነገስታትም” የሚለው ደግሞ የጦር ሰራዊትን ያመለክታል፡፡

ከምድር ዳርቻም ይነሳሉ

ይህ እርምጃ መውሰድን ያመለክታል፡፡

ቀስትንና ጦርን ይይዛሉ

ወታደሮቹ ቀስትና ጦርን ይይዛሉ

ድምፃቸው እንደ ባህር ይተምማል

ወታደሮች የሚያሰሙት ከፍተኛ ድምፅን ያመለክታል፡፡ “የሚያሰሙት ድምፅ እንደ ባህር ከፍ ያለ ድምፅ ነው”

በፈረሶችም ላይ ይቀመጣሉ…ለሰልፍ እንደ ተዘጋጀ ሰው

“ለሰልፍ እንደ ተዘጋጀ” ራሳቸው አስተካክለው ለጦርነት ተሰልፈዋል ሲሆን ለጦርነት ዝግጁ ናቸው ሚለውን ያመለክታል

የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ

ይህ ሀረግ የባቢሎን ህዝብን ያመለክታል፡፡

አጠቃላይ ሀሳብ

ይህ ቁጥር ከ ኤርምያስ 6፡24 ጋር አንድ አይነት ሃሳብ ስላለው እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት

እጁም ደክማለች

በጭንቀት ምክንያት እጁ ደክማለች

ጭንቀትም ይዞታል

የጭንቀት ስሜትም ንጉሱን ልክ እንደያዘው አርጎ ይናገራል፡፡

ጭንቀት

ችግር እና እንባ የሚያመጣ ሃዘን

ምጥ ወለድ ሴትን እንደሚይዛት

ጠላቶቻቸው መጥተው እንደሚያጠቁአቸው ያለው ጭንቀት ልክ ልጅ ልትወልድ በምጥ ውስት እንዳለች ያህል ጭንቀት ውስጥ ናቸው፡፡