am_tn/jer/50/38.md

1.7 KiB

ድርቅ በውሆችዋ ላይ ይሆናል

ውሀዎችዋን የሚያጠቃ ድርቅ ይሆናል

ውሀዎችዋ

ይህ የባቢሎንን ሁሉንም የውሃ ምንጭ ሲሆን በተለይ ደግሞ በከተማዋ የሚያቋርጡ ወንዞችን ነው፡፡

የምድረበዳ አራዊት ከተኩላዎች ጋር

ይህ ሊያመለክት የሚችለው 1) የዱር እንስሳት እና ጅብን ነው 2) መጥፎ መንፈሶች እና ሰይጣንን ነው

ተኩላ

የዱር ውሻ ተብሎ ሚታወቅ ሲሆን የሚገኘውም በኤዥያ እና አፍሪካ ውስጥ ነው

ሰጎኖችም

መብረር የማይችሉ ትላልቅ የአፍሪካ ወፎች ናቸው፡፡

ይቀመጡባታል

የባቢሎን ከተማን ያመለክታል፡፡

ከዚያም ወዲያ ለዘላለም አይቀመጥባትም እስከ ልጅ ልጅም ድረስ የሚኖርባት የለም፡፡

ይህ ባቢሎን ሙሉ በሙሉ እንደምትጠፋ እና ማንም እንደማይኖርባት አግንኖ ይናገራል፡፡ “ከእንግዲህ ወዲህ ሰዎች አይኖሩባትም”

የሚኖርባትም አይኖርም

ማንም አይኖርባትም

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ሰው በዚያ አይቀመጥም የሰውም ልጅ አይኖርባትም

በባቢሎን ከተማ ማንም እንደማይኖር እና ለመኖር የማትሆን ከተማ እንደምትሆን አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡ “ማንም በዚያ አይኖርባትም”