am_tn/jer/50/35.md

953 B

ሰይፍ…ላይ…ሰይፍ በሚጓደዱት ላይ

ሰይፍ የሚለው ጦርነት ያመለክታል፡፡

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ሰነፎችም ይሆናሉ

ድርጊታቸው የስንፍና ሲሆን ሁሉም ስንፍናቸውን ይመለከታል፡፡

እነርሱም ይደነግጣሉ

በድንጋጤ ይሞላሉ

እነርሱም እንደ ሴቶች ይሆናሉ

የባቢሎን ሰራዊት ድክመት ልክ እንደ ሴት አርጎ ይናገራል፡፡ ይህም “እነርሱም እንደ ሴቶች ደካማ ይሆናሉ”

በመዝገብዋ

አስፈላጊ ወይም ውድ እቃዎች የሚቀመጡበት ቦታ ነው፡፡

ለብዝበዛም ይሆናል

የጠላት ወታደሮች ይብዘብዙአቸዋል፡፡