am_tn/jer/50/31.md

1.5 KiB

እነሆ በአንተ ላይ ነኝ

እግዚአብሄር ለባቢሎን ህዝቦች ተናገረ፡፡ “በአንተ ላይ ነኝ የባቢሎን ህዝብ ሆይ”

እነሆ

ይህ አንባቢው እንዲያስተውል ይነግራል

ትዕቢተኛው ሆይ

እግዚአብሄር ባቢሎንን ሲናገር

ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 2፡19 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “ይህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር የተናገረው ነው”

ቀንህ ደርሶአልና እነሆ…የመጎብኘትህ ጊዜ

ሁለተኛው ሀረግ ላይ ጊዜ የሚለው በመጀመሪያው ሀረግ ላይ ቀንን ይናገራል፡፡ “የምጎበኝህ ጊዜ ደርሶአል”

በዚያም ቀን

ይህ በባቢሎን ላይ የሚመጣ አስፈሪ የፍርድ ጊዜን ያመለክታል

ትዕቢተኛው ተሰናክሎ ይወድቃል

“ተሰናክሎ ይወድቃል” የሚለው ሽንፈት እና ሞትን ያመለክታል፡፡ ትእቢተኛውን እንዲሸነፍ እና እንዲሞቱ አደርጋለሁ

በዙሪያውም ያለውን ሁሉ ትበላለች

ባቢሎን ከተማን የሚያነድ እሳት ልክ እንደ ሚባላ እንስሳ አርጎ ይናገራል

በዙሪያውም

ይህ የሚያመለክተው “ትዕቢተኛውን” ሲሆን ይህም ባቢሎንን ነው፡