am_tn/jer/50/29.md

1.0 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

እግዚአብሄር ባቢሎንና ከለዳውያንን እንዴት እንደሚጠፉ መናገሩን ቀጠለ

ቀስትን የሚገትሩን… ቀስተኞችን

እነዚህ ሀረጎች አንድ አይነት ሰዎችን ይገልፃል

በዙሪያዋ…ኮርታለችና

እነዚህ ቃላቶች የሚያመለክቱት ባቢሎንን ነው

አንድም አያምልጥ

ሁሉንም ያዙ እና አጥፉአቸው

እንደ ስራዋ መጠን መልሱላት

ባቢሎናውያን እስራኤል ላይ የሰሩት መጥፎ ነገሮች እንደተመዘነ አርጎ ይናገራል፡፡

ጎበዛዝትዋ በአደባባይዋ ላይ ይወድቃሉ

ጎበዛዝትን ይገድሉአቸዋል፡፡

ሰልፈኛዎችዋ ሁሉ ይጠፋሉ

ተዋጊ ሰዎችዋን ሁሉ አጠፋለሁ

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት