am_tn/jer/50/27.md

1.6 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

እግዚአብሄር የባቢሎን ሰዎች እና ከለዳውያን እንዴት እንደሚጠፉ ይናገራል

ወይፈኖችዋን ሁሉ እረዱ ወደ መታረድም ይውረዱ ቀናቸው

“ወይፈኖችዋን” የሚለው 1) ወታደሮችን 2) ብርቱ ወንዶችን ሲያመለክት እነሱንም መግደል ልክ እንደ ማረጃ ቦታ እንደመውሰድ ነው፡፡

ወይፈኖችዋን ሁሉ እረዱ

እግዚአብሄር ለባቢሎንን ጠላቶች የተናገረው ነው፡፡ “እናንተ የባቢሎን ጠላቶች ወይፈኖችዋን ሁሉ እረዱ”

ወይፈኖችዋን

ይህ ቃል ባቢሎንን እንደሆነ ያመለክታል

ይውረዱ…

ይህ ቃል የሚያሳየው የበቢሎን ህዝብን ነው

ቀናቸው የመጎብኘተቸው ጊዜ ደርሶአልና

እነዚህ ሀረጎች አንድ አይነት ሲየሳዩ “የቅታት ጊዜአቸው ደርሶአል”

ያመለጡት ሰዎች ድምፅ ተሰምቶአል፡፡

አድምጡ ሲያመልጡ ትሰማላችሁ

ሸሽተው…ያመለጡትን

እነዚህ ቃላት ከባቢሎን የሸሹ እና የዳኑ ስለ እግዚአብሄር ለሌሎች የሚናገሩ ናቸው

የአምላካችን የእግዚአብሄር በቀል የመቅደሱንም በቀል በፅዮን ይንገሩ

በቀል ድርጊትን ሲያመለክት “አምላካችን እግዚአብሄር በፅዮን እና በመቅደሱ ላይ የፈፀሙትን ተበቀለ”