am_tn/jer/50/23.md

914 B

አጠቃላይ ማብራሪያ

እግዚአብሄር ለባቢሎን ህዝቦች ተናገረ

የምድር ሁሉ መዶሻ እንዴት ደቀቀ እንዴትስ ተሰበረ

የባቢሎን ሰራዊት ልክ እንደ መዶሻ ሲመስለው የሠራዊቱ ውድቀት ልክ እንደ ደቀቀ መዶሻ ይመስለዋል፡፡

ባቢሎንስ በአህዛብ መካከል እንዴት ባድማ ሆነች

ባቢሎን ልክ እንደ ሌሎቹ ከተማዎች ነበረች ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ትጠፋለች፡፡

አጥምጄብሻለሁ አንቺም ሳታውቂ ተይዘሻል

እግዚአብሄር የባቢሎን መጥፋት ልክ በወጥመድ እንደተያዘ እንስሳ አርጎ ይመስለዋል፡፡

ተይዘሻል…ተገኝተሻል ተይዘሽማል

እኔ ይዤሻለሁ…እኔ አግኝቼሻለሁ ሳታውቂም ይዤሻለሁ