am_tn/jer/50/19.md

1.5 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

እግዚአብሄር ለኤርሚያስ ስለ እስራኤል መናገሩን ቀጥሎአል፡፡

እመልሳለሁ

ይህ ቃል እግዚአብሄርን ያመለክታል

እስራኤልንም ወደ ማሰማሪው… ትጠግባለች

ይህ የእስራኤል ህዝቦችን ያመለክታል፡፡ “የእስራኤል ህዝብን ወደ ማሰማሪያው…የእስራኤል ህዝብ ይጠግባል”

በቀርሜሎስና በባሳንም ላይ ይሰማራል፡፡

እስራኤልን እንደ ሳር እንደሚበላ በግ አርጎ ይመስለዋል፡፡ “እነሱም በበቀርሜሎስና በባሳንም የሚበቅለውን ይመገባሉ”

በዚያን ወራት በዚያም ዘመን

እነዚህ ሀረጎች የወደፊቱን ጊዜ አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡ ኤርምያስ 33፡15 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

የእስራኤል በደል የይሁዳም ኃጢአት ይፈለጋል ምንም አይገኝም

ከላይ ያሉት ሃረጎች አንድን ነገር ሲያመለክቱ አንድላይ እግዚአብሄር የእስራኤል ህዝቦችን ሀጥያት ይቅር ብሎአል፡፡

የእስራኤል በደል… ይፈለጋል ምንም አይገኝም

እግዚአብሄር የእስራኤልን በደል ቢፈልግ ምንም አያገኝም

እናዚህን ያስቀረኋቸውን

በባቢሎን መጥፋትን ያመልጣሉ፡፡ “ከባቢሎን ጥፋት እንዲያመልጡ እፈቅዳለሁ”