am_tn/jer/50/17.md

993 B

አጠቃላይ ሀሳብ

እግዚአብሄር ለኤርምያስ ስለ እስራኤል ተናገረው፡፡

እስራኤል የባዘነ በግ ነው አንበሶች አሰደዱት…

እግዚአብሄር እስራኤል ከተራቡ አንበሶች ለማምለጥ የሚጥሩ እንደሆኑ ይናገራል፡፡

እስራኤል

ይህ የእስራኤል ህዝቦችን ያመለክታል

የአሦር ንጉሥ

ይህ የአሶር ንጉስ ሰራዊትን ያመለክታል

በላው

የእስራኤል ውድቀት ልክ እስረኤል እነደ በግ በአሶር እንደተበላ አርጎ ያሳያል

የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር

የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር ሰራዊትን ያመለክተል

አጥንቱን ቆረጣጠመው

የእስራኤል ውድቀት በናቡከደነፆር ልክ እንደ አነበሳ የበግ አጥንት እንደመቆረጣጠም አርጎ ይመስለዋል፡፡